ኢትዮጵያ ውስጥ ለጌመሮች የተሟላ አገልግሎት የሚሰጥ የመጀመሪያው ዘመናዊና ፈጣን የድረ-ገጽ አገልግሎት።
MK Store በኢትዮጵያ ውስጥ የጌሚንግ ዘርፍ እያደገ መምጣቱን ተከትሎ፣ ተጫዋቾች የሚያጋጥሟቸውን የክፍያ እና የታማኝነት ችግሮች ለመቅረፍ የተቋቋመ ድርጅት ነው። በአጭር ጊዜ ውስጥ በሺዎች የሚቆጠሩ ደንበኞችን ማፍራት የቻልን ሲሆን፣ በአሁኑ ሰዓት በሀገሪቱ ትልቁ የጌም ቶፕ-አፕ ማዕከል ለመሆን እየሰራን እንገኛለን።
ደንበኞቻችን በቀላሉ እንዲገበያዩ ለማድረግ እንደ Telebirr፣ CBE Birr፣ Awash Bank እና ሌሎች የባንክ አማራጮችን እናቀርባለን። የዌብሳይታችን የኪስ ቦርሳ (Wallet) በመጠቀም ፈጣን እና አስተማማኝ ግብይት መፈጸም ይቻላል።
የእርስዎ ደህንነት ቅድሚያ የምንሰጠው ጉዳይ ነው። በድረ-ገጻችን ላይ የሚፈጽሙት ማንኛውም ግብይት በዘመናዊ የደህንነት ኮድ (Encryption) የተጠበቀ ነው። ለሚያጋጥሙዎት ማንኛውም ጥያቄዎች የደንበኞች አገልግሎት ቡድናችን ዝግጁ ነው።
ይህ ዘመናዊና ፈጣን የዲጂታል መድረክ ሙሉ በሙሉ ተቀርጾ የበለጸገው በከፍተኛ የዌብሳይት ግንባታ (Full-Stack Web Development) ባለሙያው ETSUBDINK MESFIN (Mikiyas (MK) ) ነው። ሚኪያስ ዘመናዊ ኢ-ኮሜርስ ድህረ-ገጾችን፣ አውቶሜትድ የቴሌግራም ቦቶችን እና አስተማማኝ የክፍያ መተግበሪያዎችን (Webhooks) በጥራትና በደህንነት በመገንባት ከፍተኛ ልምድ አለው።
የእራስዎን የግሎን ዌብሳይት ፣የንግድ ዌብሳይት፣ የጌሚንግ ዌብሳይት ወይም የቴሌግራም Bot ሲስተም ማስራት ይፈልጋሉ?
CONTACT DEVELOPER